The Wedding Of
አቶ ዮሐንስ ወርቁ
&
ወ/ሪት ኤደን ሳሙኤል
እግዚአብሔር ስሙን ሊያስጠራበት በመረጠው ቅዱስ ስፍራ፣
ትዳራችንን በበረከቱ ሊያጸናው የወደደበት ዕለት ደርሷል።
በዚሁ በተቀደሰ የጋብቻ ሥርዓታችን ላይ የእርስዎ መገኘት ለእኛ ትልቅ ክብር ነውና በትህትና ተጋብዘዋል።
Scroll Down

አቶ ዮሐንስ ወርቁ
ወ/ሪት ኤደን ሳሙኤል
በክብር ወደ ሰርጋችን እንጠራዎታለን
ሐምሌ 26 ፣ ፪፲18 ዓ.ም